ጥራት ያለው የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ሁሉንም በአንድ ቦታ

ኢትዮቴራ ኃላ.የተ.የግ.ማ ጥራታቸውን የጠበቁ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች የማቅረብ አስተማማኝ አገልግሎት በማቅረብ ይታወቃል። ጉዞዎን ከመኪና ብልሽትና ውጣ ውረድ የሌለበትን መሆኑን ማረጋገጥ ተቀዳሚ ዓላማችን ነው። ለአነስተኛና ትላልቅ የጭነት ተሽከርካሪዎች የመኪና ባትሪዎችና ጎማዎች ከሰፊ አማራጮች ጋር ይዘን ቀርበናል።

Car Tyres
እኛ ማን ነን?

ስለ ኢትዮቴራ ኃ.የተ.የግ.ማ

ኢትዮቴራ ኃላ.የተ.የግ.ማ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ግንባር ቀደም የአውቶሞቲቭ መለዋወጫ ዕቃዎች አቅራቢ ሲሆን በኢንዱስትሪው ውስጥ ባካበትነው የበርካታ ዓመታት ልምድ ተደግፈን በአስተማማኝ አገልግሎት ሰጪነትና በታማኝነት ዕዉቅናን አትርፈናል።

ተልዕኳችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የመኪና ባትሪዎችና ጎማዎችን ለውድ ደንበኞቻችንን በማቅረብ ተሽከርካሪዎቻቸው በተሻለ ሁኔታ እንዲሠሩ ማድረግ ሲሆን የተሽከርካሪ ባለቤቶች፣ መካኒኮችና ንግድ ድርጅቶች ታማኝ አጋር መሆን በመቻላችን እንኮራለን።

alloy-wheel-black-rubber-wet-tire-speed-generated-by-ai
TH31_hover_eu
ምንድን ነዉ ተመራጭ የሚያደርገን?

ስለ ኢትዮቴራ ኃ.የተ.የግ.ማ

  • የጥራት ማረጋገጫ፡- ምርቶቻችንን ከታዋቂና መልካም ስምን ካፈሩ አምራቾች የምናስመጣ ሲሆን፣ ይህም የመለዋወጫ ዕቃዎቻችንን ጥራትና ዘላቂነት ያረጋግጣል።
  • ሰፊ አማራጭ፡- የእርስዎን ልዩ ፍላጎቶች የሚያሟሉ የመኪና ባትሪዎች፣ የአነስተኛ ወይም የጭነት መኪና ጎማዎች ቢፈልጉ፣ ሰፊ አማራጮችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
  • ደንበኞችን ያማከለ አገልግሎት፦ የእርስዎ እርካታ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳያችን ነው። ሠራተኞቻችን የእርስዎን መስፈርቶች ባሟላ ሁኔታ እርስዎን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ።

ስለ ኢትዮቴራ ኃ.የተ.የግ.ማ. እና ፍላጎቶችዎን እንዴት እንደምናሟላ የበለጠ ይወቁ።

ምርት እና አገልግሎቶቻችን

የመኪና ባትሪዎች

ፕሪሚየም የመኪና ባትሪዎቻችን አስተማማኝ ኃይልና ረጅም ዕድሜ እንዲኖራቸው ተደርገዉ በጥንቃቄ የተመረቱ በመሆናቸው ተሽከርካሪዎ በአግባቡ የመነሣቱ ጉዳይ በፍጹም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይሆንም።

የመኪና ጎማዎች

በከተማ ሆነ በገጠር መንገድ ላይ በነጻነት የሚነዷቸዉ ደኅንነት አስተማማኝ እንዲሆንና ምቾትን እንዲጠብቁ ተደርገዉ የተመረቱ አስተማማኝ ጎማዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ።

የትልቅ ጭነት መኪና ጎማዎች

የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ጎማዎቻችን አስቸጋሪ መንገዶችን እንዲቋቋሙ እና ተሳቢዎችን በአስተማማኝ ሁኔታ መቆጣጠርና መቋቋም እንዲችሉ ተደርገዉ በጥራት የተመረቱ ናቸው።

dark-storage-full-big-variety-new-tyres-busy-warehouse

የጅምላ አከፋፋይ ነዎት?

የጅምላ አከፋፋይ ነዎት? ምርቶቻችን የማከፋፈል ፍላጎትስ አለዎት? የጅምላ መሸጫ ዋጋዎችንና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማወቅ እባክዎ ያነጋግሩን።

dark-storage-full-big-variety-new-tyres-busy-warehouse

የምርቶቻችን ሥዕሎች

መልእክት ይላኩልን

Scroll to Top